Rom.bin BIOS
This page has the BIOS for Rom.bin.
Download via Telegram- Brand
- Other
- Device
- Laptops
- Contents
- BIOS
- File size
- 4.0 MB
- Posted
- Available via
- Telegram @yohanissoftwares
- Original file name
rom.bin
Uploader's note
👆👆👆 ይሔ የ Goldstar 7200HD Boot ብሎ ሲቀር ማስነሻ ሶፍትዌር ነው አጠቃቀሙም መጀመርያ ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ኦርጅናል ለ Boot የሚሆን ፈጣን ፍላሽ ውስጥ ስሙን ምንም ሳንቀይር እንገለብጣለን በመቀጠል Boot ብሎ የቀረው ሪሲቨር ላይ ፍላሹን እንሰካለን በመቀጠል ሪሲቨሩ ፊትለፊት ላይ ያለው Power Button ጫን አድርገን ይዘን ሶኬት እንሰካለን ወይም ከሗላ ያለውን Power Switch እናበራዋለን ከዛ ትንሽ ቆይቶ በራሱ ሶፍትዌሩን ከፍላሹ እየወሰደ መጫን ይጀምራል ሲጨርስም ጠፍቶ ይበራል። ➡️ምናልባት ስትጭኑ Error message E ብሎ የሚጀምር ቁጥር Display ላይ ከፃፈ በሶስት ምክንያት ሊሆን ይችላል እነሱም 1ኛ, የሪሲቨሩ ሞዴል 7200HD ይልና ውስጡ ግን የ 7500HD ቦርድ ሊሆን ስለሚችን የ 7500HD Boot ብሎ ሲቀር ማስነሻ ሶፍትዌርን መጠቀም 2ኛ, ምናልባት ፍላሹ ደካማ ለ Boot ማስነሻነት የማይሆን ሊሆን ይችላል 3ኛ, ወደፍላሽ ሶፍትሩን ስትገለብጡ ዜሮ ኪሎባይት ሆኖባችሁ ሊሆን ይችላልOther Other laptops
All Other filesQuestions about this file
Is the download free?
Yes. The button opens post #4685 in the public Telegram channel @yohanissoftwares, where the file can be downloaded with a free Telegram account.